የነፋስን መንገድ እንደማታውቅ፣ሕይወት ወይም መንፈስ በእናት ማሕፀን ውስጥ ወደሚገኘው አካል እንዴት እንደሚገባም እንደማታውቅ ሁሉ፣ሁሉን ሠሪ የሆነውን፣ የእግዚአብሔርን ሥራማስተዋል አትችልም።