ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መክብብ 10:14-16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

14. ሞኙም ቃልን ያበዛል።የሚመጣውን የሚያውቅ የለም፤ከእርሱ በኋላ የሚሆነውንስ ማን ሊነግረው ይችላል?

15. የሞኝ ሥራ ራሱን ያደክመዋል፤ወደ ከተማ የሚወስደውንም መንገድ አያውቅም።

16. አንቺ፣ ንጉሥሽ ልጅ የሆነ፣መሳፍንትሽም በጠዋት ግብዣ የሚያደርጉ ምድር ሆይ፤ ወዮልሽ!

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መክብብ 10