ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መሳፍንት 9:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም ዖፍራ ወደሚገኘው ወደ አባቱ ቤት ሄደ፤ ሰባውን የይሩበኣልን ልጆች ወንድሞቹን በአንድ ድንጋይ ላይ ዐረዳቸው፤ የይሩበኣል የመጨራሻ ልጅ ኢዮአታም ግን ተሸሽጎ ስለ ነበር አመለጠ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 9:5