ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መሳፍንት 7:22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሦስት መቶው ቀንደ መለከት ድምፅ እንደተሰማም እግዚአብሔር በሰፈሩ ውስጥ ያለው ሰው አንዱ በሌላው ላይ ሰይፉን እንዲመዝበት አደረገ፤ ሰራዊቱ በጽሬራ አቅጣጫ ወደ ቤት ሺጣ፣ ከዚያም አልፈው በጠባት አጠገብ እስካለው እስከ አቤላሞሖላ ድንበር ድረስ ሸሽተው ሄዱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 7:22