ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መሳፍንት 6:27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጌዴዎን ከአገልጋዮቹ ዐሥር ሰዎች ወስዶ እግዚአብሔር እንዳዘዘው አደረገ፤ ቤተ ሰቡንና የከተማውን ሰው ስለ ፈራ ይህን ያደረገው ቀን ሳይሆን ሌሊት ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 6:27