ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መሳፍንት 6:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጌዴዎንም፣ “ጌታ ሆይ፤ የእኔ ጐሣ ከምናሴ ነገድ እጅግ ደካማ ነው፤ ከቤተሰቤም እኔ የመጨረሻ ነኝ፤ ታዲያ እንዴት እኔ እስራኤልን ላድን እችላለሁ?” አለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 6:15