ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መሳፍንት 4:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህም እግዚአብሔር በሐጾር ሆኖ ይገዛ ለነበረው ለከነዓን ንጉሥ ለኢያቢስ አሳልፎ ሸጣቸው። የኢያቢስ ሰራዊት አዛዥ፣ በሐሮሼትሐጎይም የሚኖረው ሲሣራ ነበረ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 4:2