ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መሳፍንት 4:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚህ ጊዜ ዲቦራ ባርቅን፣ “ተነሣ! እግዚአብሔር ሲሣራን በእጅህ አሳልፎ የሰጠባት ቀን ይህች ናት፤ እነሆ እግዚአብሔር በፊትህ ቀድሞ ወጥቶአል” አለቸው። ስለዚህ ባርቅ ዐሥር ሺህ ሰዎችን አስከትሎ ከታቦር ተራራ ወረደ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 4:14