ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መሳፍንት 3:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እስራኤላውያን እንደ ገና በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ድርጊት ፈጸሙ፤ ይህን በማድረ ጋቸውም እግዚአብሔር የሞዓብ ንጉሥ ዔግሎን በእስራኤል ላይ እንዲበረታባቸው አደረገ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 3:12