ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መሳፍንት 20:33 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የእስራኤል ሰዎች በሙሉ ከነበሩበት ቦታ አፈግፍገው በበኣልታማር ስፍራ ስፍራቸውን ያዙ። ሸምቆ ይጠባበቅ የነበረው የእስራኤል ጦር ደግሞ ካደፈጠበት ከጊብዓ በስተ ምዕራብ ካለው ቦታ ወጣ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 20:33