ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መሳፍንት 2:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነርሱም በኰረብታማው በኤፍሬም አገር በምትገኘው ከገዓስ ተራራ በስተ ሰሜን ባለችው በራሱ ርስት ላይ በተምናሔሬስ ቀበሩት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 2:9