ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መሳፍንት 2:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር መሳፍንትን ባሰነሣላቸው ቍጥር ከመስፍኑ ጋር ስለሚሆን፣ እርሱ በሕይወት እስካለ ድረስ እግዚአብሔር ከጠላቶቻቸው ያድናቸው ነበር፤ ከጠላቶቻቸው ሥቃይና መከራ ሲደርስባቸው በሚጮኹበት ጊዜ እግዚአብሔር ይራራላቸው ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 2:18