ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መሳፍንት 18:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የላይሽን ምድር ሰልለው የነበሩት አምስቱ ሰዎች ለወንድሞቻቸው፣ “ከእነዚሁ ቤቶች በአንዱ ኤፉድ፣ ተራፊም፣ የተቀረጸ ምስልና ቀልጦ የተሠራ ጣዖት እንዳለ ታውቃላችሁን? እንግዲህ ምን ማድረግ እንዳለባችሁ ዕወቁበት” አሏቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 18:14