ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መሳፍንት 17:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እናቱን፣ “አንድ ሺህ አንድ መቶ ሰቅል ብር ተሰርቆብሽ፣ የሰረቀውን ሰው ስትራገሚ ሰምቼሽ ነበር፤ ብሩ ከእኔ ዘንድ ይገኛል፤ የወሰድሁት እኔ ነኝ” አላት።ከዚያም እናቱ፣ “ልጄ፤ እግዚአብሔር ይባርክህ” አለችው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 17:2