ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መሳፍንት 12:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱም በሰባ አህዮች ላይ የሚቀመጡ አርባ ወንዶች ልጆችና ሠላሳ ወንዶች የልጅ ልጆች ነበሩት፤ በእስራኤልም ላይ ስምንት ዓመት ፈራጅ ሆነ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 12:14