ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መሳፍንት 10:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከአቤሜሌክ በኋላ ከይሳኮር ነገድ የሆነ የዱዲ ልጅ፣ የፎሖ ልጅ ቶላ እስራኤልን ለማዳን ተነሣ፤ እርሱም በኰረብታማው በኤፍሬም አገር ሳምር በምትባል መንደር ይኖር ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 10:1