ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መሳፍንት 1:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የቄናዊው የሙሴ ዐማት ዝርያዎች ከዓራድ አጠገብ በኔጌብ ውስጥ በይሁዳ ምድረ በዳ ካሉት ሕዝቦች ጋር አብረው ለመኖር፣ ከይሁዳ ሰዎች ጋር በመሆን ከባለ ዘንባባዋ ከተማ ከኢያሪኮ ወጡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 1:16