ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሕዝቅኤል 9:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚህ ጊዜ የእስራኤል አምላክ ክብር ከነበረበት ከኪሩብ በላይ ተነሥቶ ወደ ቤተ መቅደሱ መድረክ ሄደ። እግዚአብሔርም በፍታ የለበሰውን በጐኑም የጽሕፈት ዕቃ ማኅደር ያነገበውን ሰው ጠራ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 9:3