ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሕዝቅኤል 8:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ደግሞም፣ “የሰው ልጅ ሆይ፤ የእስራኤል ቤት ከመቅደሴ ያርቀኝ ዘንድ በዚህ የሚያደርገውን እጅግ አስጸያፊ ነገር ታያለህን? ከዚህም የባሰ አስጸያፊ ነገር ታያለህ” አለኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 8:6