ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሕዝቅኤል 40:46 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በሰሜን ትይዩ ያለው ክፍል ደግሞ በመሠዊያው ላይ ለሚያገለግሉ ካህናት ነው። እነዚህም የሳዶቅ ልጆች ሲሆኑ፣ በእግዚአብሔር ፊት ቀርበው ማገልገል የሚችሉ ሌዋውያን እነርሱ ብቻ ናቸው።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 40

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 40:46