ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሕዝቅኤል 39:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ ‘በዚያ ቀን ሰዎች በምሥራቅ በኩል ወደ ባሕሩ በሚጓዙበት ሸለቆ፣ ለጎግ የመቃብር ስፍራ በእስራኤል እሰጠዋለሁ። ጎግና ሰራዊቱ ሁሉ በዚያ ስለሚቀበሩ፣ የተጓዦችን መንገድ ይዘጋሉ፤ ስለዚህም የሐሞን ጎግ ሸለቆ ይባላል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 39

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 39:11