ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሕዝቅኤል 37:23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በጣዖታቶቻቸው፣ በአስጸያፊ ምስሎቻቸው ወይም በማንኛውም ኀጢአት ራሳቸውን አያረክሱም፤ ነገር ግን እኔን በመተው ከሠሩት ኀጢአት ሁሉ አድናቸዋለሁ፤ አነጻቸዋለሁም። እነርሱ ሕዝቤ ይሆናሉ፤ እኔም አምላካቸው እሆናለሁ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 37

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 37:23