ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሕዝቅኤል 36:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በአሕዛብ መካከል በሄዱበት ሁሉ ቅዱስ ስሜን አረከሱ፤ ስለ እነርሱ፣ ‘እነዚህ የእግዚአብሔር ሕዝብ ናቸው፤ ዳሩ ግን የእርሱን ምድር ትተው እንዲሄዱ ተገደዱ’ ተብሎአልና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 36

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 36:20