ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሕዝቅኤል 34:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በለምለሙ መስክ ላይ መመገቡ አይበቃችሁምን? የተረፈውን መሰማሪያችሁን ደግሞ በእግራችሁ መረጋገጥ ይገባችኋልን? ንጹሕ ውሃ መጠጣቱ አይበቃችሁምን? የተረፈውንስ በእግራችሁ ማደፍረስ ይገባችኋልን?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 34

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 34:18