ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሕዝቅኤል 32:11-13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

11. “ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፤“ ‘የባቢሎን ንጉሥ ሰይፍ፣በአንተ ላይ ይመጣል።

12. ከሕዝቦች ሁሉ እጅግ ጨካኝ በሆኑት፣በኀያላን ሰዎች ሰይፍ፣ያከማቸኸው ሰራዊት እንዲወድቅ አደርጋለሁ፤የግብፅን ኵራት ያንኰታኵታሉ፤የሰራዊቷም ብዛት ይጠፋል፤

13. ብዙ ውሃ ባለበት አጠገብ ያለውን፣የከብት መንጋዋን አጠፋለሁ፤ከእንግዲህ የሰው እግር አይረጋግጠውም፤የከብትም ኮቴ አያደፈርሰውም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 32