ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሕዝቅኤል 30:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፤

2. “የሰው ልጅ ሆይ፤ ትንቢት ተናገር፤ እንዲህም በል፤ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“ ‘ዋይ! በል፤ እንዲህም በል፤“ወዮ ለዚያ ቀን!”

3. ቀኑ ቅርብ ነው፤ የእግዚአብሔር ቀን ቅርብ ነው፤የደመና ቀን፣ለአሕዛብም የጥፋት ቀን ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 30