ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሕዝቅኤል 22:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ባፈሰስሽው ደም በድለሻል፤ በሠራሽውም ጣዖት ረክሰሻል፤ ከዚህም የተነሣ ቀንሽን አቅርበሻል፤ ዕድሜሽንም አሳጥረሻል። ስለዚህ ለአሕዛብ መዘባበቻ፣ ለአገሩም ሁሉ መሣለቂያ አደርግሻለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 22:4