ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሕዝቅኤል 22:26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ካህናቷ በሕጌ ላይ ያምፃሉ፤ ንዋያተ ቅድሳቴን ያረክሳሉ፤ የተቀደሰውን ከረከሰው አይለዩም፤ በጐደፈውና በንጹሑ መካከል ልዩነት እንደሌለ ያስተምራሉ፤ ሰንበታቴን ከማክበር ዘወር ብለዋል፤ በዚህም በመካከላቸው ተንቄአለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 22:26