ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሕዝቅኤል 22:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሰው ብርንና መዳብን፣ ብረትንና እርሳስን እንዲሁም ቈርቈሮን ለማቅለጥ በከውር ውስጥ አስገብቶ እሳት እንደሚያነድበት፣ እኔም እንደዚሁ በቍጣዬና በመዓቴ ወደ ከተማዪቱ እሰበስባችኋለሁ፤ በዚያም አቀልጣችኋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 22:20