ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሕዝቅኤል 21:28 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“አንተ የሰው ልጅ ሆይ! እንዲህ ብለህ ተናገር፤ ‘ስለ አሞናውያንና ስለ ስድባቸው ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“ ‘ሰይፍ! ሰይፍ!ሊገድል የተመዘዘ፣ሊያጠፋ የተጠረገ፣እንደ መብረቅ ሊያብረቀርቅ የተወለወለ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 21:28