ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሕዝቅኤል 20:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ ‘ልጆቻቸው ግን በእኔ ላይ ዐመፁ፤ ሰው ቢጠብቀው በሕይወት የሚኖርበትን ሥርዐቴን አልተከተሉም፤ ሕጌን ለመጠበቅ አልተጉም፤ ሰንበቴንም አረከሱ። እኔም በምድረ በዳ መዓቴን አፈስባቸዋለሁ፤ ቍጣዬንም አወርድባቸዋለሁ ብዬ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 20:21