ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሕዝቅኤል 18:24 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ጻድቅ ሰው ግን ከጽድቁ ተመልሶ ኀጢአት ቢሠራ፣ ኀጢአተኛው የሚያደርገውንም አስጸያፊ ነገር ቢፈጽም፤ ይህ ሰው በውኑ በሕይወት ይኖራልን? ከሠራው ጽድቅ አንዱም አይታሰብለትም፤ ታማኝ ባለመሆኑና ከፈጸመው ኀጢአት የተነሣ ይሞታል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 18:24