ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሕዝቅኤል 14:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ ‘ማንኛውም እስራኤላዊ ወይም በእስራኤል የሚኖር ማንኛውም መጻተኛ ራሱን ከእኔ በመለየት ጣዖቶችን በልቡ አኑሮ፣ ክፋቱንም የማሰናከያ ድንጋይ በማድረግ በፊቱ አስቀምጦ ከእኔ ለመጠየቅ ወደ ነቢይ ቢመጣ፣ እኔ ራሴ እግዚአብሔር እመልስለታለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 14:7