ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሕዝቅኤል 12:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኔም በታዘዝሁት መሠረት አደረግሁ፤ በቀን ጓዜን ጠቅልዬ እንደ ስደተኛ ጓዝ አወጣሁ፤ በምሽትም ግንቡን በእጄ ነደልሁት፤ እያዩኝም በምሽት ጓዜን በትከሻዬ ላይ ተሸክሜ አወጣሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 12:7