ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሕዝቅኤል 11:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“የሰው ልጅ ሆይ፤ ወንድሞችህ፣ የራስህ ዘመዶችና የእስራኤል ቤት ሁሉ፤ ‘ከእግዚአብሔር ርቀዋል፤ ይህች ምድር ርስት ሆና ለኛ ተሰጥታናለች’ ብለው የኢየሩሳሌም ነዋሪዎች የተናገሩባቸው ናቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 11:15