ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሕዝቅኤል 10:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር በፍታ የለበሰውን ሰው፣ “ከኪሩቤል ዘንድ ከመንኰራኵሮቹ መካከል እሳት ውሰድ” ብሎ ባዘዘው ጊዜ፣ ሰውዬው ወደ ውስጥ ገብቶ በአንዱ መንኰራኵር አጠገብ ቆመ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 10:6