ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሕዝቅኤል 10:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ኪሩቤል ሲንቀሳቀሱ፣ መንኰራኵሮቹም ከጐናቸው ይንቀሳቀሱ ነበር፤ ኪሩቤልም ከምድር ለመነሣት ክንፋቸውን ሲዘረጉ፣ መንኰራኵሮቹ ከአጠገባቸው አይለዩም ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 10:16