ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሐጌ 2:22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የመንግሥታትን ዙፋን እገለብጣለሁ፤ የባዕዳንን መንግሥታት ኀይል አጠፋለሁ፤ ሠረገሎችንና ሠረገለኞችን እገለብጣለሁ፤ ፈረሶችና ጋላቢዎቻቸውም በገዛ ወንድሞቻቸው ሰይፍ ይወድቃሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐጌ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐጌ 2:22