ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሐጌ 2:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አንድ ሰው ሃያ መስፈሪያ ወደ ሚሆን የእህል ክምር በመጣ ጊዜ ዐሥር ብቻ አገኘ፤ አምሳ ማድጋ የወይን ጠጅ ለመቅዳት ወደ መጭመቂያው በሄደ ጊዜ ሃያ ብቻ አገኘ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐጌ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐጌ 2:16