ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሆሴዕ 6:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔርን እንወቀው፤የበለጠ እናውቀውም ዘንድ እንትጋ፤እንደ ንጋት ብርሃን፣በእርግጥ ይገለጣል፤ምድርን እንደሚያረሰርስ የበልግ ዝናብ፣እንደ ክረምትም ዝናብ ወደ እኛ ይመጣል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሆሴዕ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሆሴዕ 6:3