ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሆሴዕ 6:10-11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

10. በእስራኤል ቤት የሚሰቀጥጥ ነገር አይቻለሁ፤በዚያ ኤፍሬም ዘማዊ ሆነ፤እስራኤልም ረከሰ።

11. “ይሁዳ ሆይ፤ ለአንተም፣መከር ተመድቦብሃል።ሕዝቤን ከምርኮ አገር በመለስሁ ጊዜ፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሆሴዕ 6