ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሆሴዕ 2:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚያን ቀን ከምድር አራዊትና ከሰማይ ወፎች፣በምድርም ላይ ከሚንቀሳቀሱ ፍጥረት ጋር፣ቃል ኪዳን አደርግላቸዋለሁ፤ሁሉም በሰላም እንዲኖሩ፣ቀስትን፣ ሰይፍንና ጦርነትን፣ከምድሪቱ አስወግዳለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሆሴዕ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሆሴዕ 2:18