ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሆሴዕ 10:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ለራሳችሁ ጽድቅን ዝሩ፤የጽኑ ፍቅርን ፍሬ ዕጨዱ፤ዕዳሪውንም መሬት ዕረሱ፤እርሱም መጥቶ፣ጽድቅን በላያችሁ እስኪያዘንብ ድረስ፣ እግዚአብሔርን የምትፈልጉበት ጊዜ ነውና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሆሴዕ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሆሴዕ 10:12