ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ዜና መዋዕል 6:41-42 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

41. “አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ተነሥ፣ ከኀይልህ ታቦት ጋር ወደ ማረፊያ ቦታህ ግባ። እግዚአብሔር አምላክ ሆይ፤ ካህናትህ ድነትን ይልበሱ፤ ቅዱሳንህም በቸርነትህ ደስ ይበላቸው።

42. እግዚአብሔር አምላክ ሆይ፤ የቀባኸውን አትተወው፤ ለባሪያህ ለዳዊት ቃል የገባህለትን ጽኑ ፍቅር አስብ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 6