ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ዜና መዋዕል 6:37 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በተማረኩበት አገር ሆነው የልብ ጸጸት ተሰምቶአቸው ንስሐ ቢገቡና በምርኮ ሳሉ፣ ‘ኀጢአት ሠርተናል፤ በድለናል፤ ክፉ ድርጊትም ፈጽመናል’ ቢሉ፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 6:37