ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ዜና መዋዕል 6:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“አሁንም የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፤ ለባሪያህ ለአባቴ ለዳዊት፣ ‘ልጆችህ አንተ እንደ አደረግኸው ሁሉ በሚያደርጉት ሁሉ ሕጌን በመጠበቅ በፊቴ ቢመላለሱ፣ በእራኤል ዙፋን ላይ በፊቴ የሚቀመጥ ሰው ከቶ አታጣም’ ብለህ የሰጠኸውን ተስፋ አጽናለት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 6:16