ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ዜና መዋዕል 5:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

መለከት ነፊዎችና ዘማሪዎችም በአንድነት አንድ ድምፅ ሆነው ለእግዚአብሔር ውዳሴና ምስጋና አቀረቡ፤ በመለከት፣ በጸናጽልና በሌሎች መሣሪያዎች ታጅበውም ድምፃቸውን ከፍ በማድረግ እግዚአብሔርን እያወደሱ፣“እርሱ ቸር ነው፣ፍቅሩም ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል።”እያሉ ዘመሩ።ከዚያም የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ በደመና ተሞላ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 5:13