ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ዜና መዋዕል 4:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በርሜሉ በዐሥራ ሁለት ኮርማዎች ላይ የቆመ ሲሆን፣ ኮርማዎቹም ሦስቱ ወደ ሰሜን፣ ሦስቱ ወደ ምዕራብ፣ ሦስቱ ወደ ደቡብ፣ ሦስቱ ወደ ምሥራቅ ይመለከቱ ነበር። በርሜሉ በእነዚህ ላይ ያረፈ ሲሆን፣ የሁሉም ጀርባ ወደ መካከል የዞረ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 4:4