ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ዜና መዋዕል 35:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እስራኤልን ሁሉ ያስተምሩ ለነበሩትና ራሳቸውን ለእግዚአብሔር ለቀደሱት ሌዋውያን እንዲህ አላቸው፤ “የእግዚአብሔርን ታቦት የዳዊት ልጅ ሰሎሞን ባሠራው ቤተ መቅደስ አኑሩ፤ በእናንተ ትከሻ አትሸከሙት፤ አሁንም አምላካችሁን እግዚአብሔርንና ሕዝቡን እስራኤልን አገልግሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 35

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 35:3