ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ዜና መዋዕል 34:30 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱም ከትንሽ እስከ ትልቅ ካሉት ከይሁዳ ሰዎች፣ ከኢየሩሳሌም ሕዝብ፣ ከካህናትና ከሌዋውያን ጋር ወደ እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ወጣ። በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ የተገኘውንም የኪዳኑን መጽሐፍ ቃል ሁሉ ለሕዝቡ አነበበላቸው

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 34

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 34:30